Anonymous
Beloved of All
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድሞችና እህቶች ለሌጋሾች የማመለክተዉ ጉዳይእንደ እግዚአብሄር ቃል የጸሎት ሸክም እንድትካፈሉልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ ለክብር ወንጌል ልዑካን ሚሽን ሚንስትር መስራች እና ባለራእይ ሐዋርያዉ ዳዊት ሌላሞ ነኝ አብዘኛ ጊዜ ለወንጌል አገልግሎት ላይ እስከ ### አመት አገልግያለሁ ሁንም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በ### አመተ በተራራ በሸለቆ በገጠር በከተማ ለወንጌል ስርጭት ነፍሳትን ለማጥመድ እየሮጥኩ ነው አሁን ግን በሀራችን በኢትዮጵያ ድርቅ ጦርነት የኑሮ ውድነት ትልቅ እንቅፋት ስለ ሆነልን ለአገልጋዮች ለጉዞ ለቤተሰቦቻን ቀለብ ለልጆቻቸዉ የትምህርት ቤት ክፍያ ከማጣት የተነሳ ሚሽነሮቻችንን መደጎም አለመቻላችን ትልቅ እንቅፋት ስለ ሆነልን በጸሎት ከጎናችን እንድትቆሙልንና ቀኝ እጃችሁን እንድትሰጡን የወንጌል ማኅበርተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉንም አደርጋለሁ ተብሎ እንደተጻፈ ### ቆሮንቶስ ### ፥### ልባችሁ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ እንደምያሳስባችሁ እድርጋችሁ ወንጌልን አብረን እንድንሠራ እንጋብዛችኋለን ### ቆሮንቶስ ### ፥ ###-### እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ### ቆሮንቶስ ###፥ ### ተብሎ እንደተጻፈ እንድሁ ያለመታከት እንድትጸልዩልኝ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እጠይቃለሁ Apostle ### Lelamo Legu from ###