Topic Automatically Translated From Amharic Language:
I am very happy that you have welcomed me. The issues that I offer you to pray for are listed below. He is preaching Christ to all the cities where the gospel has not reached, but due to the lack of money, the current war, the cost of living has become a big obstacle for us, and for ###, because of the lack of money for the food of our servants and for their travel, and for the families, because of the lack of school fees for their children, it has become a big obstacle for us to support our missionaries. It is for you to stand by our side and give us your right hand. It is in faith that God will help us in everything through your prayers and advice.
Source Text:
እንኳን ደህና መጡ ስላገኘሇችሁ እጅግ ደስብሎኛል እንድትጸልዩልኝ የምያቀርበዉ ጉዳይ ከዚህ በታች ተዘርዝሮል 1 ከእግዚአብሔር የተላኩትን አግልክሎት በታማኝነት እንድፈጽም 2 በአገራችን በኢትዮጵያ ሀገር ያለዉ ድርቅና ጦርት በትለይ ብዙዎችን እያስለቀሰ ያለዉን የኑሮ ውድነት ላይ የእግዚአብሔር ምሕረት እንድጸለይልን 3 እኔ የክብር ወንጌል ልዑካን አለምአቀፍ ሚሽን ሚንስትር ባለራዕይ እና መስራች ነኝ አግልግሎታችንን በየገጠር እና ከተሞች ወንጌል ወዳልደርሰበት ሁሉ በሄድ ክርስቶስን በመስበክ ላይ ነው ነገር ግን የገንዘብ እጥረት ምክንያት አሁን ያለዉ ጦርነት የኑሮ ውድነት ትልቅ እንቅፋት ስለ ሆነልን ለ### ደግሞ የአገልጋዮቻችን ቀለብ እና ለጉዞአቸዉ የምሆን ገንዘብ ከማጣት የተነሳ እና ለቤተሰቦቻው ሁነታ ለልጆቻቸዉ የትምህርት ቤት ክፍያ ከማጣት የተነሳ ሚሽነሮቻችንን መደጎም አለመቻላችን ትልቅ እንቅፋት ስለ ሆነልን በጸሎት ከጎናችን እንድትቆሙልንና ቀኝ እጃችሁን እንድትሰጡን ነው እግዚአብሔር በጸሎታችሁ በምክራችሁ በነገር ሁሉ እንደምሳካልን በእምነት ነው